ጰራቅሊጦስ (ምድብ ፩)

ጰራቅሊጦስ (ምድብ ፩)

2nd - 6th Grade

7 Qs

quiz-placeholder

Similar activities

ትምህርተ ሃይማኖት - ሥነ ፍጥረት ቅዱሳን መላእክት ምድብ ሁለት

ትምህርተ ሃይማኖት - ሥነ ፍጥረት ቅዱሳን መላእክት ምድብ ሁለት

5th - 7th Grade

7 Qs

ትምህርተ ሃይማኖት - ሥነ ፍጥረት (ቅዱሳን መላእክት) ምድብ አንድ

ትምህርተ ሃይማኖት - ሥነ ፍጥረት (ቅዱሳን መላእክት) ምድብ አንድ

3rd - 4th Grade

6 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን(ክርስቲያናዊ ሰላምታ) ምድብ 1

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን(ክርስቲያናዊ ሰላምታ) ምድብ 1

2nd - 5th Grade

6 Qs

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ በዓል አከባበር( ምድብ 1)

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ በዓል አከባበር( ምድብ 1)

1st - 5th Grade

6 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ቤተ ክርስቲያን መሄድ እና ማማተብ ምድብ 2

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ቤተ ክርስቲያን መሄድ እና ማማተብ ምድብ 2

6th - 12th Grade

10 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ወቅትና ምስጋና ምድብ ፪(2)

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ወቅትና ምስጋና ምድብ ፪(2)

6th - 12th Grade

12 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን -ጸሎት ምድብ ፪

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን -ጸሎት ምድብ ፪

6th Grade

10 Qs

ትምህርተ ሃይማኖት - የእግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነት ምድብ ሁለት

ትምህርተ ሃይማኖት - የእግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነት ምድብ ሁለት

5th - 8th Grade

7 Qs

ጰራቅሊጦስ (ምድብ ፩)

ጰራቅሊጦስ (ምድብ ፩)

Assessment

Quiz

Religious Studies

2nd - 6th Grade

Easy

Created by

Gebeyehu Ayinengida

Used 5+ times

FREE Resource

AI

Enhance your content in a minute

Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

የተናገረውን የማያስቀረው አምላካችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የሰደደላቸው መቼ ነው?

ሀ. በዐረገ በ50ኛው በተነሣ በ10ኛው ቀን።

ለ. በዐረገ በ10ኛው በተነሣ በ50ኛው ቀን።

ሐ. ሁሉም ትክክል ነው።

መ. መልስ የለም።

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ይህ ዐቢይ በዓል ጰራቅሊጦስ ይባላል፡፡

ሀ. እውነት።

ለ. ሐሰት።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

በአጠቃላይ ጰራቅሊጦስ ማለት መንፈሰ ጽድቅ ፤ መንፈሰ ሕይወት ፤ባሕርያዊ እስትንፋስ ፤ አካላዊ    ሕይወት፤አካላዊ እስትንፋስ ማለት ነው፡፡

ሀ. እውነት።

ለ. ሐሰት።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

ሐዋርያት ድንግል ማርያምን ይዘው  በሚጸልዩበት  በማርቆስ እናት በማርያም ቤት ማለዳ -------- በእሳት አምሳል የተከፋፈለ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላቸዋል ። 

ሀ. በአራት ሰዓት።

ለ. በሦስት ሰዓት።

ሐ. በአምስት ሰዓት።

መ. ሁሉም ትክክል ነው።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው ሳሉ ............ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል፡፡

ሀ. መንፈስ ቅዱስ።

ለ. መላዕክት።

ሐ. ቅዱሳን።

መ. ሁሉም ትክክል ነው።

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

ለመንፈስ ቅዱስ ምሳሌነት የዋለችው ------- የዋህ ናት በቀል የሌለባት ናት ፣ ቂም የማትይዝ ፍጥረት ናት

ሀ. ነፋስ

ለ. ውኃ

ሐ. ዘይት

መ. ርግብ

7.

OPEN ENDED QUESTION

3 mins • 1 pt

ከዛሬው ትምህርት ምን ተማራችሁ?

Evaluate responses using AI:

OFF