
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አምስት ምድብ አንድ
Quiz
•
Religious Studies
•
3rd - 4th Grade
•
Easy
Debre Genet Kidist Selassie
Used 2+ times
FREE Resource
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ከሚከተሉት ጉባኤያት በፊት በሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ልዩነት አልነበረም
ሀ) ጉባኤ ኤፌሶን
ለ) ጉባኤ ቆስጠንጢኖስ
ሐ) ጉባኤ ኒቂያ
መ) ጉባኤ ኬልቄዶን
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ስድስቱን ኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት አንድ የሚያደርጋቸው በምንድነው?
ሀ) ክርስቶስ አንድ ባሕርይ
ለ) ሰው አምላክ፣ አምላክ ሰው ሆነ
ሐ) ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ ነው
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ብለው አያምኑም
ሀ) የኮፕቲክ
ለ) የሕንድ ኦሮቶዶክስ
ሐ) የግሪክ ኦቶዶክስ
መ) ሶሪያ ኦቶዶክስ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
መንፈስ ቅዱስ ከአብ እና ከወልድ ይሰርጻል ብለው ያምናሉ
ሀ) የካቶሊክ
ለ) የኦርቶዶክ
መ) የኦርየንታል
መ) መልሱ አልተሰጥም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ንሰሐ ከሞት በኋላ መግባት ይቻላል ብለው ያምናሉ
ሀ) የኦርቶዶክስ
ለ) የካቶሊክ
የኦርየንታል
መ) ሁሉም ምልስ ናቸው
Popular Resources on Wayground
10 questions
Ice Breaker Trivia: Food from Around the World
Quiz
•
3rd - 12th Grade
20 questions
MINERS Core Values Quiz
Quiz
•
8th Grade
10 questions
Boomer ⚡ Zoomer - Holiday Movies
Quiz
•
KG - University
25 questions
Multiplication Facts
Quiz
•
5th Grade
22 questions
Adding Integers
Quiz
•
6th Grade
20 questions
Multiplying and Dividing Integers
Quiz
•
7th Grade
10 questions
How to Email your Teacher
Quiz
•
Professional Development
15 questions
Order of Operations
Quiz
•
5th Grade
