ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የካህናት ስምና ቅድመ ተከተል ምድብ ፪
Quiz
•
Religious Studies
•
5th - 12th Grade
•
Hard
Debre Genet Kidist Selassie
Used 2+ times
FREE Resource
9 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
የአብነት ተማሪ ምን አይነት ባህሪ ያለው መሆን አለበት?
ትጉ
ትህትና ያለው
ሁሉም
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በሁሉም/ በሦስቱም ደረጃ ያሉ ካህናትን የሚያሳየው ስዕል የትኛው ነው?
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
ስለ አብነት ትምህርት ቤት ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
በሕብረተሰቡ ዘንድ የቆሎ ትምህርት ቤት ተብሎም ይጠራል።
ለክህነት የሚያዘጋጅ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት የሚሰጥበት ትምህርት ቤት ነው።
ፊደል ብቻ የሚሰጥበት ትምህርት ቤት ነው።
4.
FILL IN THE BLANK QUESTION
1 min • 1 pt
ሦስት የእንግሊዘኛ ፊደሎችን(D = ዲያቆን P = ጳጳስ Q = ቄስ) በመጠቀም የክህነት ደረጀ ከመነሻው በመጀመር ፣ ጻፉ።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በምንኖርበት አገር የአብነት ትምህርት ቤት ስለሌለ አብነት ትምህርት መማር አንችልም።
እውነት
ውሸት
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ክህነት ማለት መንፈሳዊ አገልግሎት ሲሆን ከፍተኛ ኃላፊነት ያለው የቤተ ክርስቲያን የማዕረግ ስም ነው።
እውነት
ውሸት
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
አብነት ማለት ምን ማለት ነው?
የጥሩ ነገር ምሳሌ።
መልካም አርአያ።
የተማሩትን በቃል እና በተግባር ማሳየት።
መልስ የለም።
8.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩ ቁጥር ፲፭-፲፯ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ጴጥሮስ ሦስት ጊዜም ትወደኛለህን ብሎ ጠይቆት ግልገሎቼን፣ ጠቦቶቼን፣ በጎቼን ጠብቅ ብሎ ያስተማረበት ምሳሌ በዛሬው ትምህርታችን ምን ያስረዳናል።
ክህነት ኃላፊነት እንዳለበት።
የቤተ ክርስቲያን የክህነት ደረጃ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት እንዳለው።
ስለ እንስሳት አጠባበቅ።
9.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
መንፈሳዊ አገልግሎት መማር ስንጀምር እና ዛሬ ማጠቃለያ የተማርንበት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የት ነው?
ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፩
ወደ ሮሜ ስዎች ምዕራፍ ፲፪ ቁጥር ፬ እስከ ፰
መጀመሪያይቱ የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፪ ቁጥር ፬ እስከ ፲፪።
መልስ የለም
Similar Resources on Wayground
10 questions
ምድብ ፪ አማርኛ ፊደል ፤ ቃላት ፤ ንባብና ጽሕፈት
Quiz
•
6th - 12th Grade
8 questions
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ጸሎት ምድብ 2
Quiz
•
6th - 12th Grade
8 questions
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን :- እድገት ምድብ 2
Quiz
•
7th - 12th Grade
7 questions
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ነገረ ማርያም ክፍል ፪ እና ወቅትና ምስጋና ምድብ 2
Quiz
•
6th - 12th Grade
5 questions
ትምህርተ ሃይማኖት - የጌታችን ዕርገት ምድብ ሁለት
Quiz
•
5th - 7th Grade
Popular Resources on Wayground
10 questions
Ice Breaker Trivia: Food from Around the World
Quiz
•
3rd - 12th Grade
20 questions
MINERS Core Values Quiz
Quiz
•
8th Grade
10 questions
Boomer ⚡ Zoomer - Holiday Movies
Quiz
•
KG - University
25 questions
Multiplication Facts
Quiz
•
5th Grade
22 questions
Adding Integers
Quiz
•
6th Grade
20 questions
Multiplying and Dividing Integers
Quiz
•
7th Grade
10 questions
How to Email your Teacher
Quiz
•
Professional Development
15 questions
Order of Operations
Quiz
•
5th Grade
