
የቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ክፍል ምዕራፍ ፱ ትምህርት
Quiz
•
Religious Studies
•
12th Grade
•
Hard
Yared Estifanos
Used 2+ times
FREE Resource
Enhance your content in a minute
9 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ የቱ ነው?
በርገር
ላዛኛ
ፒዛ
አነባበሮ
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የመጠጥ ዓይነቶች ዓይነቶች የትኞቹ ናቸው።
ጠላ እና ብርዝ
እንጀራ እና ዳቦ
የሃበሻ አረቄ እና ጠጅ
ጨጨብሳ እና ክትፎ
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጾም ምግብ ምረጡ
አነባበሮ በቅቤ
እንጀራ በዶሮ ወጥ
ዳቦ
ጨጨብሳ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የፍስክ ምግብ ይባላሉ።
ቅቤ
ወተት
እንቁላል
ሥጋ
ሁሉም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች በሁለት ይከፈላሉ እነርሱም፦
የጾም ምግብ
እና
የፍስክ ምግብ
ሥጋ ያለበት ምግብ
እና
ሥጋ የሌለበት ምግብ
ሥጋ ያለበት ምግብ
ምስር ወጥ
6.
WORD CLOUD QUESTION
3 mins • Ungraded
የምትውዱት የምግብ አይነት
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
አዋዜ፣ ድልህ፣ ዳጣ፣ ቆጭቆጫ፣ ሰናፍጭ፣ ስልጆ፣ ኽልበት፣ ማባያና ቅመማ ቅመም ናቸው።
እውነት
ውሽት
8.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጾም ምግብ ከእህል፣ ከጥራጥሬ፣ ከአትክልት፣ ከፍራፍሬ በአጠቃላይ ከተክሎች የሚዘጋጅ ነው።
እውነት
ውሽት
9.
LABELLING QUESTION
1 min • 1 pt
አዛምዱ
ቅቤ ፣ወተት ፣እንቁላል
ጥራጥሬ አትክልትና ፍራፍሬ
Similar Resources on Wayground
Popular Resources on Wayground
10 questions
Ice Breaker Trivia: Food from Around the World
Quiz
•
3rd - 12th Grade
20 questions
MINERS Core Values Quiz
Quiz
•
8th Grade
10 questions
Boomer ⚡ Zoomer - Holiday Movies
Quiz
•
KG - University
25 questions
Multiplication Facts
Quiz
•
5th Grade
22 questions
Adding Integers
Quiz
•
6th Grade
20 questions
Multiplying and Dividing Integers
Quiz
•
7th Grade
10 questions
How to Email your Teacher
Quiz
•
Professional Development
15 questions
Order of Operations
Quiz
•
5th Grade
