የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ ሁለት

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ ሁለት

4th - 8th Grade

8 Qs

quiz-placeholder

Similar activities

ትምህርተ ሃይማኖት/ ሀልዎተ እግዚአብሔር/ የእግዚአብሔር መኖር ምድብ ፩ (1)

ትምህርተ ሃይማኖት/ ሀልዎተ እግዚአብሔር/ የእግዚአብሔር መኖር ምድብ ፩ (1)

5th - 8th Grade

5 Qs

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - የዮናስ ታሪክ - ምድብ ፩

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - የዮናስ ታሪክ - ምድብ ፩

3rd - 4th Grade

10 Qs

የሐዋርያት መመረጥ ( መጠራት ) ምድብ ፩ (1)

የሐዋርያት መመረጥ ( መጠራት ) ምድብ ፩ (1)

3rd - 4th Grade

8 Qs

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ምድብ 2

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ምድብ 2

4th - 5th Grade

8 Qs

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( ብሥራተ ገብርኤል ) - ምድብ 1/፩

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( ብሥራተ ገብርኤል ) - ምድብ 1/፩

3rd - 4th Grade

7 Qs

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሲገባ እና ውስጥ ምድበ አንድ

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሲገባ እና ውስጥ ምድበ አንድ

1st - 5th Grade

7 Qs

የነቢዩ ኤልያስ ታሪክ ምድብ 1

የነቢዩ ኤልያስ ታሪክ ምድብ 1

3rd - 4th Grade

7 Qs

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት  - ጠቢቡ ሰሎሞን - ምድብ 1

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - ጠቢቡ ሰሎሞን - ምድብ 1

3rd - 4th Grade

6 Qs

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ ሁለት

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ ሁለት

Assessment

Quiz

Religious Studies

4th - 8th Grade

Hard

Created by

Debre Genet Kidist Selassie

Used 1+ times

FREE Resource

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ክርስትና የመንግሥት ሃይማኖት እንዲሆን ያወጀ እና ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን የማምለክ ነፃነት እንዲኖራቸው ያደረገ ንጉስ ማን ይባላል?

ሀ) ኔሮን ቄሳር

ለ) ንጉሥ ድምትያኖስ

ሐ) ትራጃን

መ) ምልስ የለም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የንጉስ ቆስጠንጢኖስ እናት ማን ይባላል?

ሀ) ራሔል

ለ) ሕሌኒ

ሐ) ሄዋን

መ) ንግሥት ሳብ

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ንጉስ ቆስጠንጢኖስ በስንደቅ አላማ ላይ የወርቅ መስቀል በጦርነት ድል የነሳው ንጉስ ማን ይባላል?

ሀ) ትራዣን

ለ) ድምትያኖስ

ሐ) መክስሚያኖስ

መ) መልስ የለም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከአራቱ ዓለም አቀፍ ጉባኤያት ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ የነበረበት በየትኛው ነበር?

ሀ) በኤፌሶን ጉባኤ

ለ) በጉባኤ ቁስጥንጥንያ

ሐ) ጉባኤ ኒቂያ

መ) ጉባኤ ኬልቂዶን

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ስድስቱ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የኢትዮጰያ፣ የኮፕቲክ፣ የሕንድ፣ የሶርያ፣ የአርመን፣ የኤርትራ አንድ የሚደርጋቸው የዶግማ ትምህርት የትኛው ነው?

ሀ) ሁለት አካል ሁለት ባሕርይ

ለ) በጽሎተ ሃይማኖት

ሐ) አንድ አካል አንድ ባሕርይ

መ) በሦስቱ ጉባኤያት ማለትም በኒቂያ፣ በኤፌሶን እና በቁስጥንጥንያ

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ሊቃውንት ተወግዞ የተለየው መናፍቅ ማን ይባላል?

ሀ) መቅዶንዮስ

ለ) አርዮስ

ሐ) ንስጥሮስ

መ) አውጣኪ

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የሶሎሞንን ጥበብ ለማድነቅ ኢየሩሳሌም የሄደችው ኢትዮጵያዊቷ ንግሥት ሳባ ወደ ሀገሯ ስትመለስ ምን ይዛ መጣች?

ሀ) ቀዳማዊ ምንሊክን ወለደች

ለ) ምንም ይዛ አልመጣችም

ሐ) ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ ለመጣት ምክንያት ሆነች

መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው

8.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ክርስትናን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ይዞ የመጠው ማነው?

ሀ) ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ

ለ) ቀዳማዊ ምንሊክ

ሐ) ንጉስ ባዚን

መ) አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን (ፍሪምናቶጦስ)