
ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሽተኞችን ማዳኑ ምድብ አንድ
Quiz
•
Religious Studies
•
3rd - 4th Grade
•
Medium
Debre Genet Kidist Selassie
Used 1+ times
FREE Resource
Enhance your content in a minute
6 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በዐቢይ ጾም አራተኛው ሳምንት ምን ይባላል?
ሀ) ቅድስት
ለ) ዘወረደ
ሐ) ምኩራብ
መ) መልስ አልተሰጠም
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በሃይማኖት ትምህርት ፈውስ በስንት ይከፈላል
ሀ) በአራት
ለ) በሦሶስት
ሐ) በሁለት
መ) በአምስት
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ ከሰውነት አካላት በሽታዎች ለመዳን ምሳሌዎች ናቸው
ሀ) የእግር ህመም
ለ) የእጅ ህመም
ሐ) የዓይን ህመም
መ) የጆሮ ህመም
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የነፍስ ፈውስ ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) የነፍስ ከኃጢአት መፈወስ
ለ) ከሰውነት አካላት በሽታዎች መዳን
ሐ) ከአጋንንት ቁራኝነት መዳን
መ) ሀ እና ሐ
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የእግዚአብሔር መልአክ ወደ መጠመቂያው ለምን ይወርዳል
ሀ) ውሃውን ለመባረክ
ለ) ጽሎት ለመባረክ
ሐ) መስዋዕት ለማሳረግ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ለምጻሙ ቀርቦ ጌታ ሆይ ብትወድስ ለታንጻኝ ትችላለህ ብሎ ሲጠይቀው ከዚህ ምን እንረዳለን
ሀ) ፈቃደ እግዚአብሔርን መጠየቅ
ለ) ሁሉን ነገር ያለ እግዚአብሔር ማድረግ እንደማንችል
ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
መ) መልስ የለም
Similar Resources on Wayground
Popular Resources on Wayground
10 questions
Ice Breaker Trivia: Food from Around the World
Quiz
•
3rd - 12th Grade
20 questions
MINERS Core Values Quiz
Quiz
•
8th Grade
10 questions
Boomer ⚡ Zoomer - Holiday Movies
Quiz
•
KG - University
25 questions
Multiplication Facts
Quiz
•
5th Grade
22 questions
Adding Integers
Quiz
•
6th Grade
20 questions
Multiplying and Dividing Integers
Quiz
•
7th Grade
10 questions
How to Email your Teacher
Quiz
•
Professional Development
15 questions
Order of Operations
Quiz
•
5th Grade
