የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል ሦስት ምድብ ሁለት

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል ሦስት ምድብ ሁለት

5th - 9th Grade

9 Qs

quiz-placeholder

Similar activities

የሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ንዋይ ቅድሳት ክፍል 3) ቅዱስ መስቀል ምድብ ሁለት

የሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ንዋይ ቅድሳት ክፍል 3) ቅዱስ መስቀል ምድብ ሁለት

5th - 10th Grade

8 Qs

የቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት ምድብ ፩(1)

የቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት ምድብ ፩(1)

KG - 5th Grade

7 Qs

ሥርዓተ  ቤተ ክርስቲያን  (መሳለም ) ምድብ 2

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (መሳለም ) ምድብ 2

5th - 8th Grade

7 Qs

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ተአምራት  ምድብ ፪((2)

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ተአምራት ምድብ ፪((2)

5th - 11th Grade

10 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን( ጾመ ፍልሰታ) ምድብ 1

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን( ጾመ ፍልሰታ) ምድብ 1

1st - 5th Grade

10 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መታዘዝ ምድብ ፪

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መታዘዝ ምድብ ፪

4th - 10th Grade

10 Qs

የአባታችን የአብርሃም እና የሣራ ታሪክ ምድብ  ፪

የአባታችን የአብርሃም እና የሣራ ታሪክ ምድብ ፪

6th - 8th Grade

8 Qs

የቅዱስ ቶማስ ታሪክ ምድብ ሁለት

የቅዱስ ቶማስ ታሪክ ምድብ ሁለት

4th - 5th Grade

9 Qs

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል ሦስት ምድብ ሁለት

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል ሦስት ምድብ ሁለት

Assessment

Quiz

Religious Studies

5th - 9th Grade

Hard

Created by

Debre Genet Kidist Selassie

Used 1+ times

FREE Resource

9 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በአይሁድና በሳምራውያን መካከል የነበረው ጠብ ምን ነበር?

ሀ) ሳምራውያን ከብሉይ ኪዳን አምስቱን የሙሴን መጻሕፍት ብቻ ስለሚቀበሉ እና ትንሣኤ ሙታን የለም ብለው ስለሚያምኑ

ለ) አይሑድ ትንሣኤ ሙታን የለም ብለው ስለማያምኑ

ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው

መ) ምልሱ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እውነተኛይቱን የከርስትናን ሃይማኖት የመሠረተልን ማን ነው?

ሀ) ሐዋርያት

ለ) የጌታ ደቀመዛሙርት

ሐ) ነቢያት

መ) መልሱ አልተሰጠም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታ ከሙታን በተነሣ በኅምሳኛው ቀን (የጰንጠቆስጤ ወይም የጰራቅሊጦስ ዕለት) መንፈስ ቅዱስ ሲወርድ የመጀመሪያቱ ቤተ ክርስቲያን ስትመሠረት ምን ያህል ሰዎች ነብሩ?

ሀ) ሁለት መቶ

ለ) መቶ ሃምሣ

ሐ) መቶ ሃያ

መ) አምስት ሺ

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ምን አደረጉ?

ሀ) በልዩ ልዩ ቋንቋ የእግዚአብሔርን ክብር ገለጡ

ለ) ወንጌልን አስተማሩ

ሐ) ስለ እግዚአብሔር መንግሥት መሰከሩ

መ) መልሱ የለም

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በሐዋርያው በቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት ልባቸው የተነካ ______________ ሰዎች አምነው እና ተጠምቀው ክርስትናን ተቀበሉ፡፡

ሀ) ሁለት ሺህ

ለ) አምስት ሺህ

ሐ) አንድ ሺህ

መ) ሦስት ሺህ

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ለቅዱስ እስጢፋኖስ መመረጥ ምክንያቱ ምን ነበር?

ሀ) የክርስቲያኖች ቁጥር በየጊዜው እየበዛ ስለሄደ በመካከላቸው ፍቅር በመኖሩ፡፡

ለ) የክርስቲያኖች ቁጥር በመብዛቱ በአንድነቱ ሥራ ውስጥ ሥራውን ተግተው አክብረው የሚፈጽሙ ግብረ ገቦችና ሥራ የማይወዱ ሰነፎች በመገኘታቸ፡፡

ሐ) ምንም ምክንያት አልነበረም

መ) መልስ አልተሰጠም

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ደቀመዛሙርቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያን የተባሉት የት ነው?

ሀ) ሶሪያ

ለ) አንጾኪያ

ሐ) በኢየሩሳሌም

መ) በሮም

8.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ለክርስትና እመነት በዓለም መስፋፋት ምክንያቶቹ የትኞቹ ናቸው?

ሀ) በቅዱስ እስጢፋኖስ ሞት ምክንያት ያመኑት ወደየሀገሩ መበተን

ለ) በከርስቲያኖች የተደረገው ልዩ ልዩ ተአምራትና በከርስትናቸው ምክንያት ሰማዕትነት መቀበላቸው

ሐ) ሐዋርያት በሀገሩ ሁሉ ወንጊለን ማስተማራቸው

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

9.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስትናን ወደ ኢትዮጵያ ያመጣውን ጃንደረባ ያጠመቀ ሐዋርያ ማን ይባላል?

ሀ) ቅዱስ ቶማስ

ለ) ቅዱስ ዮሐንስ

ሐ) ቅዱስ ፊሊጵስ

መ) ቅዱስ ማቴዎስ