ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አክብሮት እና ትህትና ምድብ ፪
Quiz
•
Religious Studies
•
6th - 10th Grade
•
Medium
Debre Genet Kidist Selassie
Used 2+ times
FREE Resource
9 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
"አባትህንና እናትህን አክብር" የሚለን ትዕዛዝ ከአሥርቱ ትዕዛዛት ስንተኛዉ ነው?
ሁለተኛው
አራተኛው
ከአሥርቱ ትዕዛዛት አይደለም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ምድር ላይ ረጅም እድሜ እና መልካም ነገሮችን ሁሉ እንደሚሰጥ የተናገረው ምን ለሚፈጽሙ ሰዎች ነው?
"አባትና እናትህን አክብር" ሚለውን ትዕዛዝ ለሚፈጽሙ ሁሉ።
ክርስቲያን ለሆኑ ሰዎች ሁሉ።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ኦሪት ዘጸዐት 20፥12 " አባትና እናትን አክብር" የሚለውን ትዕዛዝ ያዘዘን ማን ነው?
ሙሴ
እግዚአብሔር
መላእክት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
በዛሬም ትምህርት "አባትህንና እናትህን አክብር የሚለው ምን ምን ያጠቃልላል?
ታላላቆቻችንን
ወላጅ አባትና እናታችንን
የሃይማኖት አባቶቻችን
ሁሉም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
አባትና እናታችን እንዴት እናከብራለን?
የሚመክሩትን በመስማት እና በማድረግ።
የሚያዙንን በመፈፀም።
በምንችለው በሥራ በማገዝ።
ሁሉም መልስ ነው።
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን እናቱን እመቤታችንን ይታዛዝ ነበር?
አዎ አምላክ ሆኖ ሳለ እናቱን ይታዘዝና ያከብር ነበር።
አምላክ ስለሆነ መታዘዝ አልፈጸመም።
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጌታችን ትህትናን ለኛ ለማስተማር ካከናወናቸው ድርጊቶች ውስጥ የትኛው ይገኛል?
ሁሉም
8.
MULTIPLE SELECT QUESTION
1 min • 1 pt
የእመቤታችንን ትህትና የማይገልፀው የቱ ነው?
“ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ” ብሎ ሲያመሰግናት “ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው?” ብላ የእርሷ እንደማይገባት ታስብ ነበር፡፡
አምላክን ፀንሳ እያለች እራሷን ዝቅ አድርጋ ዘመድዋ ኤልሳቤጥን ለመጎብኘት መሄድዋ።
አምላክን በመጽነስዋ ለራሷ ክብር በመስጠት ቅድስት ኤልሳቤጥ መጥታ እንድትጎበኛት ፈልጋ ነበር።
9.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የትሕትና መግለጫዎች የትኞቹ ናቸው?
ለሰው ከእኛ የተሻለ መልካም ነገር ማሰብ።
በመልካም ነገር በአንድ ሃሳብ መስማማት።
ለእኛ ብቻ ማሰብ
መልስ የለም
Similar Resources on Wayground
5 questions
ትምህርተ ሃይማኖት - ኢየሩሳሌም ሰማያዊ(መንግሥተ ሰማያት) ምድብ ሁለት
Quiz
•
5th - 8th Grade
7 questions
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን-የኢትዮጵያ ቅዱሳን መካናት ምድብ ፪
Quiz
•
6th - 12th Grade
7 questions
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ሥርዓተ አገልግሎት ምድብ2
Quiz
•
5th - 12th Grade
7 questions
በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፈተና ምድብ ሁለት
Quiz
•
6th - 10th Grade
6 questions
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን-ታላላቅ በዓላት በኢትዮጵያ (የመስቀል በዓል) ምድብ አንድ
Quiz
•
KG - 6th Grade
8 questions
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ ሁለት
Quiz
•
4th - 8th Grade
Popular Resources on Wayground
10 questions
Ice Breaker Trivia: Food from Around the World
Quiz
•
3rd - 12th Grade
20 questions
MINERS Core Values Quiz
Quiz
•
8th Grade
10 questions
Boomer ⚡ Zoomer - Holiday Movies
Quiz
•
KG - University
25 questions
Multiplication Facts
Quiz
•
5th Grade
22 questions
Adding Integers
Quiz
•
6th Grade
20 questions
Multiplying and Dividing Integers
Quiz
•
7th Grade
10 questions
How to Email your Teacher
Quiz
•
Professional Development
15 questions
Order of Operations
Quiz
•
5th Grade
