
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
University
Used 3+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ያሰኘው ምክንያቱ ምንድን ነው?
ሀ) የክርስቲያን ተጋድሎ ስለ ሚናገር
ለ) የቅዱሳት መካናት ታሪክ ስለሆነ
ሐ) ያለፉ መንፈስዊ ሂደቶችን ስለምናይበት
መ) ሁልም መልስ ናቸው
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ሰው የቤተ ክርስቲያን ዋና አካል ነው፡፡
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ታሪክ ስንል ምን ማለታችን ነው?
ሀ) ወሪ
ለ) የሚመጣውን ክስተት የምናይበት
ሐ) ዜና
መ) ሀ እና ለ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
የውጭ ጸሐፊዎች የጻፏቸው መጽሕፍት የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምንጮቹን ሊሆኑ አይችሉም፡፡
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
የቤተ ክርስቲያ ሌላው መጠሪያ
ሀ) ኢክሌሲያ
ለ) የክርስቲያን ሰውነት
ሐ) የክርስቲያኖች አንደነት
መ) ማህደረ እግዚአብሔር
ሠ) ሁሉም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ከሚከተሉት ውስጥ የቤተ ክርስቲያን ባሕርይን ይገልጣል፡፡
ሀ) መዝገበ ጸጋ
ለ) ቤተ ጸሎት
ሐ) አንዲት ናት
መ) መልስ የለም
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ደብተራ ኦሪት የሐዲስ ኪዳን የቤተ ክርስቲያን ምሳሌ ናት
ሀ) ሐሰት
ለ) እውነት
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?