ትምህርተ ሃይማኖት የቤተሰብ ጥያቄና መልስ

ትምህርተ ሃይማኖት የቤተሰብ ጥያቄና መልስ

Assessment

Quiz

Religious Studies

Professional Development

Easy

Created by

Debre Genet Kidist Selassie

Used 18+ times

FREE Resource

Student preview

quiz-placeholder

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

የሰው ዕውቀት ውስን ባለመሆኑ ፈጣሪውን የማመን ዝንባሌ አለው፡፡

ሀ) ሐሰት

ለ) እውነት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

የአምላክን መኖር ከሚገልጹት ማስረጃዎች መካከልና___________________ናቸው፡፡

ሀ) የሰው ልጅ የተፈጥሮ ዝንባሌ

ለ) ሥነ ፍጥረት

ሐ) ቅዱስ ምጽሐፍ

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

“የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፡፡" በማለት እግዚአብሔር በሥነ ፍጥረት መታወቁን ቅዱስ ጳውሎስ ገልጦልናል፡፡ ከሚከተሉት ውስጥ ጥቅሱ የትኛው ነው?

ሀ) ገላትያ 5፥13

ለ) 1ኛ ቆሮ 12፥15

ሐ) ሮሜ 1፥20-22

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

እግዚአብሔር ከፍጥረታት ጋር የሚገናኝበት መንገድ የትኛው ነው?

ሀ) በሀልዎቱ

ለ) በመግቦቱ

ሐ) በጥበቃው

መ) ሁሉም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

በቀዳሚ ይታወቅ የነበረው የእግዚአብሔር ስም የትኛው ነው?

ሀ) እግዚአብሔር

ለ) ኤልሻዳይ

ሐ) አዶናይ

መ) ያህዌ

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

"ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደሆንህ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ፡፡" ይህ ጥቅስ የት ይገኛል?

ሀ) መዝ 22፥4

ለ) ኢሳ 6፥9

ሐ) ኢዮ 42፥2

መ) ሚል 3፥7

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

እግዚአብሔር ሰውን ይወደዋል የምንለው ነፃ ፈቃድ ስለ ሰጠው ብቻ ነው፡፡

ሀ) እውነት

ለ) ሐሰት(ውሸት)

Create a free account and access millions of resources

Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports
or continue with
Microsoft
Apple
Others
By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy
Already have an account?