የቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት ሥ/ቤ ምድብ ፪
Quiz
•
Religious Studies
•
6th - 12th Grade
•
Hard
Debre Genet Kidist Selassie
Used 1+ times
FREE Resource
8 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚጸለዩ ጸሎቶች ሁሉም ዘወትር ያለማቋረጥ የሚጸለዩ የጸሎት አይነቶች ናቸው።
እውነት
ሀሰት
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በቤተ ክርስቲያን በቋሚነት ዘወትር ዕለት በዕለት የሚጸለዩ የጸሎት አይነቶች የትኞቹ ናቸው?
የቅዳሴ ጸሎት፤ የኪዳን ጸሎት፤ ድርሳናት።
የፍትሐት ጸሎት፤ የክርስትና ጸሎት ፤የተክሊል ጸሎት
የቅዳሴ ጸሎት፤ የኪዳን ጸሎት፤ስንክሳር
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በቤተ ክርስቲያን የዘወትር ያልሆኑ በሁኔታዎች (አስፈላጊ ሲሆን ብቻ) የሚጸልዩት ጸሎት የተመቹ ናቸው።
የተክሊል ጸሎት ፤የምሕላ ጸሎት።
የፍትሐት ጸሎት ፤የክርስትና ጸሎት።
የቅዳሴ ጸሎት ፤ የኪዳን ጸሎት።
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የተክሊል ጸሎት ምን የሚፈጽምበት ነው?
አንድ ወንድና አንድ ሴት አንድ አካል የሚሆኑበት ጋብቻ የሚፈጽሙበት።
አንድ ሰው በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም የሚጠመቅበት። ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ልጅነትን የሚያገኝበት።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የክርስትና ጸሎት ሥርዓት ምን የሚፈጸምበት ነው?
አንድ ወንድና አንድ ሴት አንድ አካል የሚሆኑበት ጋብቻ የሚፈጽሙበት።
አንድ ሰው በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም የሚጠመቅበት። ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ልጅነትን የሚያገኝበት።
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በቅዳሴ ጸሎት ጊዜ ምን ማድረግ አለብን?
የግል ጸሎታችንን መጸልይ።
በተቻለን አቅም ሁሉ ቆመን ማስቀደስ።
አምስቱንም የስሜት ሕዋሳቶቻችንን ሰብስበን በማስተዋል ማስቀደሰ።
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጌታችንን ቅዱስ ሥጋ እና ክቡር ደም የምንቀበልበት የቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት የትኛው ነው?
የቅዳሴ ጸሎት
የምሕላ ፀሎት
የፍትሐት ጸሎት
የኪዳን ጸሎት
8.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
አንድ ሰው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሲጠምቅ ክርስትና ሲነሳ (ምስጢረ ጥምቀት ሲፈፀም) ምን ምን እናያለን?
ማህተም እንገቱ ላይ ይታሰራል።
አክሊል እና ካባ ይደረግለታል።
በተዘጋጀው ውሃ ላይ የጥምቀት ጸሎት ይደርሳል።
ክርስትና አባት ወይም እናት ጣቱን ይዘው ጸሎተ ሃይማኖት ደግመው ሃይማኖቱን ለማስተማር ቃል ይገባሉ።
Similar Resources on Wayground
Popular Resources on Wayground
10 questions
Ice Breaker Trivia: Food from Around the World
Quiz
•
3rd - 12th Grade
20 questions
MINERS Core Values Quiz
Quiz
•
8th Grade
10 questions
Boomer ⚡ Zoomer - Holiday Movies
Quiz
•
KG - University
25 questions
Multiplication Facts
Quiz
•
5th Grade
22 questions
Adding Integers
Quiz
•
6th Grade
20 questions
Multiplying and Dividing Integers
Quiz
•
7th Grade
10 questions
How to Email your Teacher
Quiz
•
Professional Development
15 questions
Order of Operations
Quiz
•
5th Grade
