ልጆች

ልጆች

1st - 9th Grade

21 Qs

quiz-placeholder

Similar activities

Kelemwa Wolde

Kelemwa Wolde

KG - 5th Grade

20 Qs

ልጆች

ልጆች

Assessment

Quiz

Religious Studies

1st - 9th Grade

Easy

Created by

kelem wolde

Used 1+ times

FREE Resource

21 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዮናስ በአሣ አንበሪ ሆድ ዉስጥ ስንት ቀንና ሌሊት ቆየ

ሀ አርባ ቀንና ሌሊት

ለ አምስት ቀን

ሐ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት

መ አስር ቀን

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሦስቱ ፆም ቀን መጠሪያ ምን ይባላል

ሀ ፆመ ገሀድ

ለ ፆመ እርቃን

ሐ ፆመ ነነዌ

መ ሁሉም መልስ ነው

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነነዌ ሀገር የተሰደደው ማንነው

ሀ ዳዊት

ለ ነብዩ ዮናስ

መ ዳንኤል

ሰ ሁሉም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዮናስ ለምን ወደ ነነዌ ተሰደደ

ሀ እግዚአብሔር ለነነዌ ህዝቦች እንዲያስተምር ልኮት

ለ ሊዝናና

ሐ ዘመድ ጥየቃ

መ ሁሉም መልስ ነው

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቤተክርስቲያን ስንኤድ የምናገኘው ከእነዚህ የቱ ነው

ሀ ዱላ

ለ ከበሮ

ሐ ሣር

መ ሀ እና ለ መልስ ናቸው

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጊሸን ደብረ ከርቤ የ ት ትገኛለች

ሀ ወሎ ክፍለ ሀገር

ለ ጎንደር

ሐ አዲስ አበባ

መ አይታወቅም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ግሸን ደብረ ከርቤ ያሰራው ማን ነው

ሀ አባዮሃንስ

ለ አፄ ዘርያቆብ

ሐ ዳንኤል

መ ሁሉም

Create a free account and access millions of resources

Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports
or continue with
Microsoft
Apple
Others
By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy
Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies